Exodus 1:5


5የያዕቆብ ዘር ጠቅላላ ብዛት ሰባ
የማሶሬቱ ቅጅ (ዘፍ 46፥27 ይመ)፣ የሙት ባሕር ጥቅልል እንዲሁም የሰብዓ ሊቃናት ትርጕም (ሐሥ 7፥14 እና የዘፍ 46፥27 ማብ ይመ)፣ ሰባ አምስት ይላሉ።
ሲሆን፣ ዮሴፍ ግን ቀደም ብሎ በግብፅ ነበረ።
Copyright information for AmhNASV