2 Chronicles 2:10

10ዕንጨቱን ለሚቈርጡ አገልጋዮችህ ሃያ ሺሕ የቆሮስ
4,400,000 ኪሎ ሊትር ያህል ነው።
መስፈሪያ ስንዴ ዱቄት፣ ሃያ ሺሕ የባዶስ
440,000 ኪሎ ሊትር ያህል ነው።
መስፈሪያ ወይን ጠጅና ሃያ ሺሕ የባዶስ መስፈሪያ ዘይት እሰጣለሁ።”

Copyright information for AmhNASV