2 Kings 11:17
17
ዮዳሄም
የእግዚአብሔር
ሕዝብ ይሆኑ ዘንድ
በእግዚአብሔርና
በንጉሡ በሕዝቡም መካከል ቃል ኪዳን እንዲኖር አደረገ፤ እንደዚሁም በንጉሡና በሕዝቡ መካከል ቃል ኪዳን መሠረተ።
Copyright information for
AmhNASV