2 Kings 24:8

የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን

24፥8-17 ተጓ ምብ – 2ዜና 36፥9-10 8ዮአኪን ሲነግሥ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ እርሱም በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ሦስት ወር ገዛ። እናቱ ኔስታ ትባላለች፤ እርሷም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታን ልጅ ነበረች።
Copyright information for AmhNASV