Deuteronomy 15:12

አገልጋዮችን ዐርነት ማውጣት

15፥12-18 ተጓ ምብ – ዘፀ 21፥2-6 15፥12-18 ተጓ ምብ – ዘሌ 25፥38-55 12ወገንህ የሆነ ዕብራዊ ወንድን ወይም ሴትን ገዝተህ ስድስት ዓመት ካገለገለህ፣ በሰባተኛው ዓመት ዐርነት አውጣው።
Copyright information for AmhNASV