Micah 3:12
12
ስለዚህ በእናንተ ምክንያት፣
ጽዮን እንደ ዕርሻ ትታረሳለች፣
ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤
የቤተ መቅደሱም ኰረብታ ዐረም የበቀለበት ጕብታ ይሆናል።
Copyright information for
AmhNASV