Nehemiah 7

1ቅጥሩ እንደ ገና ከተሠራና መዝጊያዎቹንም በየቦታቸው ከገጠምሁ በኋላ፣ በር ጠባቂዎች፣ መዘምራንና ሌዋውያን ተመደቡ። 2በኢየሩሳሌምም ላይ ወንድሜን አናኒን እንዲሁም ፍጹም ታማኝና ከሌሎች ሰዎች ይልቅ እግዚአብሔርን ይበልጥ የሚፈራውን የግንቡን አዛዥ ሐናንያን ኀላፊ አደረግኋቸው። 3ለእነርሱም፣ “የኢየሩሳሌም በሮች ፀሓይ ሞቅ እስክትል ድረስ አይከፈቱም፤ በር ጠባቂዎቹ ዘብ በሚቆሙበት ጊዜ ሁሉ፣ በሮቹን ይዝጓቸው፤ መወርወሪያም ያደርጉባቸው፣ እንዲሁም ከኢየሩሳሌም ነዋሪዎች አንዳንዶቹን በየጥበቃ ቦታቸው፣ አንዳንዶቹን ደግሞ በየቤታቸው አጠገብ እንዲቆሙ መድቡ” አልኋቸው።

ከምርኮ የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር

4ከተማዪቱ ታላቅና ሰፊ ነበረች፤ የሚኖርባት ሕዝብ ግን ጥቂት ሲሆን፣ ቤቶች ገና አልተሠሩባትም ነበር። 5ስለዚህ መኳንንቱን፣ ሹማምቱና ተራውን ሕዝብ ሰብስቤ በየቤተ ሰቡ ይመዘገቡ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን በልቤ አኖረ። ወደ ምድራቸው ለመመለስ የመጀመሪያ የሆኑትን ሰዎች የትውልድ ሐረግ መዝገብ አገኘሁ፤ ተጽፎ ያገኘሁትም ይህ ነው።

6የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ማርኮ ከወሰዳቸው ምርኮኞች መካከል የተመለሱት የአውራጃው ተወላጆች እነዚህ ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ወደሚገኙት ወደየራሳቸው ከተሞች ተመለሱ፤

7
This verse is empty because in this translation its contents have been moved to form part of verse ነህ 7:38.
8

9

10

11

12

13

14

15

16

17

18

19

20

21

22

23

24

25

26

27

28

29

30

31

32

33

34

35

36

37

38
In this translation, this verse contains text which in some other translations appears in verses ነህ 7:7-ነህ 7:38.
የተመለሱትም ከዘሩባቤል፣ ከኢያሱ፣ ከነህምያ፣ ከአዛርያስ፣ ከረዓምያ፣ ከነሐማኒ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከበላሳን፣ ከሚስጴሬት፣ ከበጉዋይ፣ ከነሑምና ከበዓና ጋር ነው።

የእስራኤል ሰዎች ዝርዝር፤

cv ከፋሮስ ዘሮች 2,172
   cv ከሰፋጥያስ ዘሮች 372
   cv ከኤራ ዘሮች 652
   cv ከኢያሱና ከኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,818
   cv ከኤላም ዘሮች 1,254
   cv ከዛቱዕ ዘሮች 845
   cv ከዘካይ ዘሮች 760
   cv ከቢንዊ ዘሮች 648
   cv ከቤባይ ዘሮች 628
   cv ከዓዝጋድ ዘሮች 2,322
   cv ከአዶኒቃም ዘሮች 667
   cv ከበጉዋይ ዘሮች 2,067
   cv ከዓዲን ዘሮች 655
   cv በሕዝቅያስ የትውልድ ሐረግ ከአጤር ዘሮች 98
   cv ከሐሱም ዘሮች 328
   cv ከቤሳይ ዘሮች 324
   cv ከሐሪፍ ዘሮች 112
   cv ከገባዖን ዘሮች 95

cv ከቤተ ልሔምና ከነጦፋ ሰዎች 188
   cv ከዓናቶት ሰዎች 128
   cv ከቤት አዝሞት ሰዎች 42
   cv ከቂርያትይዓሪም፣ ከከፊራና ከብኤሮት ሰዎች 743
   cv ከራማና ከጌባ ሰዎች 621
   cv ከማክማስ ሰዎች 122
   cv ከቤቴልና ከጋይ ሰዎች 123
   cv ከሌላው ናባው ሰዎች 52
   cv ከሌላው ኤላም ዘሮች 1,254
   cv ከካሪም ዘሮች 320
   cv ከኢያሪኮ ዘሮች 345
   cv ከሎድ፣ ከሐዲድና ከኦኖም ዘሮች 721
   cv ከሴናዓ ዘሮች 3,930

39
This verse is empty because in this translation its contents have been moved to form part of verse ነህ 7:42.
40

41

42
In this translation, this verse contains text which in some other translations appears in verses ነህ 7:39-ነህ 7:42.

ካህናቱ፦

በኢያሱ ቤተ ሰብ መስመር ከዮዳኤ ዘሮች 973
cv ከኢሜር ዘሮች 1,052
cv ከፋስኮር ዘሮች 1,247
cv ከካሪም ዘሮች 1,017

43

ሌዋውያኑ፦

በቀድምኤል በኩል በሆዳይዋ የትውልድ መስመር የኢያሱ ዘሮች 74

44

መዘምራኑ፦

   ከአሳፍ ዘሮች 148

45

በር ጠባቂዎቹ፦

ከሰሎም፣ ከአጤር፣
   ከጤልሞን፣ ከዓቁብ፣ ከሐጢጣና ከሶባይ ዘሮች 138

46
This verse is empty because in this translation its contents have been moved to form part of verse ነህ 7:56.
47

48

49

50

51

52

53

54

55

56
In this translation, this verse contains text which in some other translations appears in verses ነህ 7:46-ነህ 7:56.

የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦

ከሲሐ፣ ከሐሡፋ፣ ከጠብዖት ዘሮች፣
   cv ከኬራስ፣ ከሲዓ፣ ከፋዶን፣
   cv ከልባና፣ ከአጋባ፣ ከሰምላይ ዘሮች፣
   cv ከሐናን፣ ከጌዴል፣ ከጋሐር ዘሮች፣
   cv ከራያ፣ ከረአሶን፣ ከኔቆዳ ዘሮች፣
   cv ከጋሴም፣ ከዖዛ፣ ከፋሴሐ ዘሮች
   cv ከቤሳይ፣ ከምዑኒም፣ ከንፉሰሲም ዘሮች፣
   cv ከበቅቡቅ፣ ከሐቀፋ፣ ከሐርሑር ዘሮች፣
   cv ከበስሎት፣ ከምሒዳ፣ ከሐርሻ ዘሮች፣
   cv ከቦርቆስ፣ ከሲሣራ፣ ከቴማ ዘሮች፣
   cv ከንስያ፣ ከሐጢፋ ዘሮች።

57
This verse is empty because in this translation its contents have been moved to form part of verse ነህ 7:60.
58

59

60
In this translation, this verse contains text which in some other translations appears in verses ነህ 7:57-ነህ 7:60.

የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦

የሶጣይ፣ የሶፌሬትና፣ የፍሩዳ ዘሮች፣
   cv የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጊዴል ዘሮች፣
   cv የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈከራት ዘሮች፣ የሐፂቦይምና የአሞን ዘሮች።

cv የቤተ መቅደሱ አገልጋዮችና የሰሎሞን አሽከሮች ዘሮች 392

61
This verse is empty because in this translation its contents have been moved to form part of verse ነህ 7:62.
62
In this translation, this verse contains text which in some other translations appears in verses ነህ 7:61-ነህ 7:62.
ከዚህ ቀጥሎ ያሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር የተመለሱ ናቸው፤ ይሁን እንጂ ዘሮቻቸው ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፤
   cv የዳላያ፣ የጦብያ፣ የኔቆዳ ዘሮች 642

63

ከካህናቱ መካከል፦

የኤብያ፣ የአቆስ፣ የቤርዜሊ ዘሮች፤ ይህ ሰው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ሴት ልጅ አግብቶ በዚሁ ስም ለመጠራት በቅቶአል፤

64እነዚህ የየቤተ ሰብ ትውልድ ሐረጋቸውን ከመዝገብ ለማግኘት ፈልገው ነበር፤ ነገር ግን ሊያገኙት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው ከክህነት ተከለከሉ። 65ስለዚህም አገረ ገዡ በኡሪምና በቱሚም አገልግሎት የሚሰጥ ካህን እስኪነሣ ድረስ እጅግ ከተቀደሰው ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው።

66የማኅበሩ ቍጥር በሙሉ 42,360 ነበር፤ 67ይህ 7,337 የወንድና የሴት አገልጋዮቻቸውን አይጨምርም፤ 245 ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሯቸው። 68736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች
አንዳንድ የዕብራይስጥ ቅጆች (እንዲሁም ዕዝ 2፥66) ከዚህ ጋር ይስማማሉ፤ ብዙ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን ይህንን ጥቅስ አይጨምሩም።
69435 ግመሎችና 6,720 አህዮችም ነበሯቸው።

70አንዳንድ የየቤተ ሰቡ አባቶች ለሥራው መዋጮ አደረጉ፤ አገረ ገዡም 1,000 የወርቅ ዳሪክ
8.5 ኪሎ ግራም ያህል ነው።
፣ 50 ድስቶች፣ 530 አልባሰ ተክህኖ ለግምጃ ቤቱ ሰጠ።
71ከየቤተ ሰቡ አባቶችም አንዳንዶች ለሥራው የሚሆን 20,000 የወርቅ ዳሪክ
170 ኪሎ ግራም ያህል ነው።
2,200 የብር ምናን ለግምጃ ቤቱ ሰጡ።
72የቀረው ሕዝብ ባጠቃላይ የሰጠው 20,000 የወርቅ ዳሪክ
1.1 ሜትሪክ ቶን ያህል ነው።
2,000 የብር ምናንና 67 አልባሰ ተክህኖ ነበር።

73ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ መዘምራኑና የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፣ ከሕዝቡም የተወሰነው ክፍልና የቀሩት እስራኤላውያን በየራሳቸው ከተሞች ሰፈሩ።

ዕዝራ ሕጉን አነበበ

ሰባተኛው ወር በደረሰና እስራኤላውያን ሁሉ በየከተሞቻቸው በተቀመጡ ጊዜ፣
Copyright information for AmhNASV