‏ Isaiah 53:12

12ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ▼
▼ወይም፣ ከብዙዎች ጋር
ጋር እሰጠዋለሁ፤
ምርኮውን ከኀያላን ▼
▼ወይም፣ እጅግ ብዙ ከሆኑ ጋር
ጋር ይካፈላል፤
እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣
ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣
የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤
ስለ ዐመፀኞችም ማለደ።
Copyright information for AmhNASV