‏ Psalms 117

የምስጋና ጥሪ

1አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤
ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤
2እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤
የእግዚአብሔርም ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።

ሃሌ ሉያ። ▼
▼አንዳንዶች እግዚአብሔር ይመስገን ይላሉ።

Copyright information for AmhNASV