1 Chronicles 2:6

6የዛራ ወንዶች ልጆች፤
ዘምሪ፣ ኤታን፣ ሄማን፣ ከልኮል፣ ዳራ
አያሌ የዕብራይስጥ ቅጆች ከዚህ ጋር ይስማማሉ፤ አንዳንድ የዕብራይስጥ፣ የሰብዓ ሊቃናት ትርጕሞችና የሱርስቱ ቅጆች (እንዲሁም 1ነገ 4፥31 ይመ) ግን፣ ዳርዳ ይላሉ።
፤ በአጠቃላይ አምስት ናቸው።
Copyright information for AmhNASV