Genesis 2:20

20ስለዚህ አዳም
ወይም ሰው
ለከብቶች፣ ለሰማይ ወፎች፣ ለዱር አራዊት ሁሉ ስም አወጣላቸው።

ይሁን እንጂ ለአዳም ተስማሚ ረዳት አልተገኘለትም ነበር።
Copyright information for AmhNASV